የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ቶኒ ብሌየር የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ቶኒ ብሌየር የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ከፍተኛ አመራሮች በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ወቅት የቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት መስራች፣ ሊቀመንበር እና የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ቶኒ ብሌየር፤ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን እያዘመነ ስለመሆኑ በመናገር፥ ተቋማቸው ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ለመስራት ያለውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል። የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በበኩላቸው የቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያን የዲጂታላይዜሽን ጉዞ ለመደገፍ እያደረገ ላለው አበርክቶ ምስጋና…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗