ሀገራዊ ምክክሩ የህዝቡን አንድነት በማጠናከር ሰላምና ልማትን ያረጋግጣል
አዲስ አበባ ሐምሌ 16 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ ምክክር የህዝቡን አንድነት በማጠናከር ሰላምና ልማትን ያረጋግጣል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መካሄድ መጀመሩ ይታወቃል ምክክሩ አጀንዳዎችን በማብላላትና በምሁራን ገለጻዎች ተደግፎ በስኬት እየተካሄደ ሲሆን ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች በቡድን ተከፋፍለው የተሰጧቸውን አጀንዳዎች በትክክል በማብላላት 8230 The post ሀገራዊ ምክክሩ የህዝቡን አንድነት በማጠናከር ሰላምና ልማትን ያረጋግጣል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗