"የምክክር ጉባኤው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው" ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
"የምክክር ጉባኤው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው" ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክር ጉባኤውን ሂደት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች በቡድን በቡድን እየኾኑ ሀሳብ የማመንጨት እና የማጠናቀር ሥራ ሲሠሩ መቆየታቸውን ተናግረዋል። በቡድን ተከፋፍለው መወያየታቸው በደንብ ተቀራርበው እና ተዋውቀው የተሰጧቸውን አጀንዳዎች በትክክል ማብላላት እንዲችሉ ያደርጋል ነው ያሉት። ተከባብረው፣ ተነጋግረው እና ተደማምጠው ወደ ሀሳብ ማጠናከር ሂደት እንዲገቡ የማድረግ ውጤታማ ሂደት መድረጉንም ገልጸዋል። ዛሬ ደግሞ ግብዓት ሊኾናቸው የሚችሉ መረጃዎችን የሚያካፍሉ በሀገር ላይ በተለያዩ ዘርፎች ብዙ ዕውቀት ያከማቹ ምሁራን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ሀሳቦችን…
Read the full story at amharamassmedia ↗