በኢትዮጵያ ብቁ የሆኑ የሂሳብ ባለሙያዎች ቁጥር ከ500 አይበልጥም ተባለ

ZENA24NOWneutral2026-07-23 14:43:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ ብቁ የሆኑ የሂሳብ ባለሙያዎች ቁጥር ከ500 አይበልጥም ተባለ በኢትዮጵያ የሰለጠኑ እና ብቁ የሆኑ የሂሳብ ባለሙያዎች ቁጥር እጅግ አነስተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም የተመሰከረላቸውን የሂሳብ ባሙያዎች እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችል ስልጠና ኤችኤስቲ ስኪል አካዳሚ መስጠት መጀመሩን አስታውቋል። በተቋሙ በትምህርት እና ስልጠና ላይ ስትራቴጂክ ቢዝነስ ዩኒት ስኪል አካዳሚ ዳይሬክተር የቦርድ አባል እና የሪስክ እና ኦዲቲ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ጎበዜ ደሳለኝ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት በኢትዮጵያ በሂሳብ አያያዝ ቴክኒካል ብቃት ብቁ የሆኑ የሒሳብ ባለሙያዎች ቁጥር ከ500 አይበልጥም።ከዚህ ቀደም ስልጠናውን ለማግኘት ወደ ውጪ ሀገራት መሄድ አስገዳጅ እንደነበር ያስታወሱት አቶ ጎበዜ ይህንን የሚያስቀር እና ከከፍተኛ ወጪ የሚያድን ስልጠና በሀገር ውስጥ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]