አርሰናል ግሪካዊውን አጥቂ ክርስቶስ ዞሊስን በ34 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈረመ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-23 14:49:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

አርሰናል ግሪካዊውን አጥቂ ክርስቶስ ዞሊስን በ34 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈረመ። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን አርሰናል ግሪካዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ክርስቶስ ዞሊስን ከቤልጂየሙ ክለብ ብሩጅ በ34 ሚሊዮን ፓውንድ በረጅም ውል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። አርሰናል ያስፈረመው የ24 ዓመቱ ግሪካዊ ዓለም አቀፍ ተጫዋች ክርስቶስ ዞሊስ በክለብ ብሩጅ በነበረው ቆይታ በ108 ጨዋታዎች 43 ግቦችን ማስቆጠር እና 45 አሲስቶችን ማድረግ ችሏል። የአርሰናል ስፖርት ዳይሬክተር አንድሪያ ቤርታ ተጫዋቹን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት "ክርስቶስ በተፈጥሮው በግራ መስመር የሚንቀሳቀስ ቢኾንም በፊት መስመር ላይ በምቾት መጫወት የሚችል እጅግ ሁለገብ አጥቂ ነው" ብለዋል። ተጫዋቹ በሁለቱም እግሮቹ በጥሩ ሁኔታ ግብ ማስቆጠር የሚችል፣ ጥብቅ ቦታዎችን አልፎ መሄድ የሚችል አስደናቂ ቴክኒካዊ አቅም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]