"በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ቨርቹዋል አሴቶችን ለማስተዳደር ፈቃድ የተሰጠው አካል የለም" - ብሔራዊ ባንክ
"በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ቨርቹዋል አሴቶችን ለማስተዳደር ፈቃድ የተሰጠው አካል የለም" - ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቨርቹዋል አሴቶች ጋር የተያያዙ ማንኛውም የግብይት፣ የምንዛሬ፣ የዝውውር፣ የማስቀመጥ (Custody) እና ሌሎች ተዛማጅ አገልግሎቶች ያለ ባንኩ ፈቃድ መፈጸም ሕገ-ወጥ መሆኑን በድጋሚ አስታውቋል። ባንኩ ባወጣው መግለጫ ከዚህ ቀደም የተቀመጠው ክልከላ በክሪፕቶ ምንዛሬዎች ላይ ብቻ የተገደበ እንዳልሆነ ነው የገለጸው። በዚህ መሰረትም በኤሌክትሮኒካዊ መንገድ ሊሸጥ፣ ሊዘዋወር ወይም ለክፍያ ሊውል የሚችል ማንኛውም ቨርቹዋል አሴት በክልከላው ውስጥ እንደሚካተት አስታውቋል። ብሔራዊ ባንኩ፥ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ቨርቹዋል አሴቶችን ለማስተዳደር ፈቃድ የተሰጠው ድርጅት ሆነ ግለሰብ የለም ሲል ነው በመግለጫው ያረጋገጠው። በባንኩ የተከለከሉ ተግባራት የትኞቹን…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗