"ያልተፈቀዱ የምናባዊ ንብረት ግብይቶች ተከለከሉ" ብሔራዊ ባንክ

WASULIFEneutral2026-07-23 16:48:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ያልተፈቀዱ የምናባዊ ንብረት ግብይቶች ተከለከሉ" ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊ መንገድ ፈቃድ ከተሰጣቸው አካላት ውጭ የሚከናወኑ የምናባዊ ንብረት (Virtual Assets) ግብይቶችና ተያያዥ አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ የተከለከሉ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ባንኩ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው፤ ክልከላው የዲጂታል ገንዘብን ብቻ ሳይሆን የምናባዊ ንብረቶች ልውውጥን፣ ግብይትን፣ ዝውውርን እና ለዚሁ ተግባር የሚሰጡ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ያጠቃልላል። እነዚህ ያልተፈቀዱ ግብይቶች ለገንዘብ ማጭበርበር እና ለዲጂታል ስርዓቶች መጠለፍ አደጋ የሚያጋልጡ ሕገ-ወጥ ተግባራት በመሆናቸው፣ በእንቅስቃሴው ላይ የተሰማሩ አካላት ድርጊታቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ ባንኩ አሳስቧል። ምናባዊ ንብረት ማለት በአካል (በእጅ) የማይጨበጥ፣ ነገር ግን በኮምፒውተርና በኢንተርኔት ቴክኖሎጂ አማካኝነት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]