ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ‼️
ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ‼️ 👉በ21ኛው ክ/ዘመን መኪና ሲገፉ/ሲጎትቱ/ ማየት አሳፋሪ ነው። 👉በሶስት አመት ይጠናቀቃል የተባለው መንገድ 8 አመት ሆነው። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማ በር-መለያያ-ሰፌድ ሜዳ -ሞላሌ-ወገሬ የመንገድ ግንባታ ስራ ከተጀመረ ሰባት አመታት ተቆጥረዋል። 118 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው የጣርማ በር-መለያያ-ሰፌድ ሜዳ -ሞላሌ-ወገሬ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በ1.9 ቢሊዮን ብር የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦ የመንገድ ግንባታ ስራው የተጀመረው ታህሳስ 11/2011 ዓ.ም ነበር። 📌አሁን ላይ የመንገድ ስራው ሙሉ ለሙሉ ቆሟል፣የስራ አፈፃፀሙም ከ25% አላለፈም። 📌ይህ የዘመናት የህዝብ ጥያቄ የሆነው መንገድ ይሰራል ተብሎ የመሰረተ ድንጋይ ተጥሎ የተጀመረ ሰሞን የነበረው የህዝቡ ደስታ ወደ እርግማን ተቀይሯል፣ህዝቡም ተስፋ ቆርጧል። 📌መንገዱ ያለተለዋጭ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗