ቪድዮ ፦ በአፍሪካ ግዙፉ፣ በዓለማችን ላይ ከግንባር ቀደሞቹ ተርታ የሚሰለፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሌተ ተቀን ሳምንቱን ሙሉ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የገነባውን ታላቅና አንጋፋ ስም ይበልጥ የሚያሳድገው የዚህ ሜጋ ፕሮጀክት ስራ በአሁኑ ወቅት ያለ እረፍት እየተፋጠነ ነው።
ቪድዮ ፦ በአፍሪካ ግዙፉ፣ በዓለማችን ላይ ከግንባር ቀደሞቹ ተርታ የሚሰለፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሌተ ተቀን ሳምንቱን ሙሉ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የገነባውን ታላቅና አንጋፋ ስም ይበልጥ የሚያሳድገው የዚህ ሜጋ ፕሮጀክት ስራ በአሁኑ ወቅት ያለ እረፍት እየተፋጠነ ነው። የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሲጠናቀቅ ፦ - በአመት 110 ሚሊየን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል። - የመጀመሪያው ምዕራፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራው ብቻ በአመት 60 ሚሊየን ተጓዦችን ማጓጓዝ ይችላል። - በአስር (10) ዓመት ጊዜ ውስጥ ሙሉ ግንባታው ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። - ከአዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት እስከ ቢሾፍቱ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት 38 ኪሎ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗