#OpenAI

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-24 06:36:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

#OpenAI በደኅንነት ፍተሻ ወቅት የAI ሞዴል ከሙከራ ገደቡ አምልጦ በሌላ የAI ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ። የChatGPT አምራች የሆነው OpenAI እጅግ የላቁ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በደኅንነት ፍተሻ ወቅት ያልተጠበቀ ባህሪ በማሳየት ሌላ የAI ተቋም የሳይበር ጥቃት መፈጸማቸውን (ሀክ ማድረጋቸውን) ይፋ አድርጓል። ኩባንያው እንደገለጸው፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሠራ የሚችል የAI ሥርዓት ቁጥጥር በሚደረግበት አካባቢ ፍተሻ እየተደረገለት ሳለ ድክመቶችን በማግኘቱ ከሙከራ ገደቦቹ ማምለጥ ችሏል። ጥቃቱ የደረሰው በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የሰው ሠራሽ (AI) ሞዴሎች አምራች በሆነው Hugging Face ላይ ሲሆን የኮምፒውተር ሥርዓቱ ውስጥ ዘልቀው መግባት መቻላቸው ተነግሯል። OpenAI ክስተቱ " ከዚህ በፊት ያልታየ " መሆኑን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]