አንጋፋዋ ድምጻዊት አልማዝ ተፈራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች!

ADDIS_NEWSneutral2026-07-24 07:04:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንጋፋዋ ድምጻዊት አልማዝ ተፈራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች! አንጋፋዋ ድምጻዊት ሳጅን አልማዝ ተፈራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ድምጻዊት አልማዝ ተፈራ ባደረባት ሕመም በሕክምና ስትረዳ ቆይታ ነው ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው፡ድምጻዊት አልማዝ በነገሌ ቦረና ተወልዳ ያደገች ሲሆን÷ ዕድሜዋ ለትምህርት ሲደርስ በይርጋለም ከተማ የቀለም ትምህርቷን ተከታትላለች። ከዚያም በጅማ ፖሊስ ኦኬስትራ ባንድ ከምስረታው ጀምሮ ለበርካታ ዓመታት በድምጻዊነት፣ በግጥምና ዜማ ደራሲነት እንዲሁም በጃዝ ሙዚቃ ተጫዋችነት አገልግላለች። ከዚሁ ባንድ ጋርም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመዘዋወር የሙዚቃ ሥራዎቿን አቅርባለች። ድምጻዊቷ ሶስት የሙዚቃ አልበሞችን አሳትማ ለአድማጭ ያደረሰች ሲሆን÷ የመጀመሪያ አልበሟ በ1978 ዓ.ም ለአድማጭ ጆሮ ደርሷል።በዚህ አልበሟ ላይ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]