"የህወሓት አመራሮች ትግራይን ዳግም ለጦርነትና ለጥፋት እያዘጋጁ ነው" ጌታቸው ረዳ

WASULIFEneutral2026-07-24 07:25:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የህወሓት አመራሮች ትግራይን ዳግም ለጦርነትና ለጥፋት እያዘጋጁ ነው" ጌታቸው ረዳ ​አቶ ጌታቸው ረዳ ባስተላለፉት መልእክት፣ የህወሓት የቀድሞ መሪዎች ("የደብረጽዮን ቡድን") አሁንም የትግራይን ህዝብ ለሌላ ዙር እልቂትና ጦርነት እየዳረጉት ነው ሲሉ በጽኑ ወቀሱ። ​የአቶ ጌታቸው ረዳ መልእክት ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​📌 ቡድኑ የትግራይን ህዝብ ተፈናቃዮች የመመለስ ሽፋን በመጠቀም፣ ከውጭና ከውስጥ ኃይሎች (የኤርትራው ኢሳያስ አፈወርቂ፣ አልቡርሃን፣ ፋኖና ሸኔን ጨምሮ) ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት በመፍጠር ስልጣን ለመያዝ (4 ኪሎ ለመግባት) አልሞ እየሰራ ይገኛል። ​📌በ2014 ዓ.ም በነበረው ጦርነት ወቅትም ዶ/ር ደብረጽዮን ወታደራዊ ዝግጅትንና የካርትሪጅ (ጥይት) እጥረትን ሳይገነዘቡ በዕውር ድንብርና በስሜታዊነት ውሳኔዎችን ያስልፉ እንደነበር አቶ ጌታቸው በማስረጃነት አንስተዋል። ​📌…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]