ተጨማሪ 3 ህዳሴ ግድቦች እየመጡ ነው‼

WASULIFEneutral2026-07-24 07:53:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተጨማሪ 3 ህዳሴ ግድቦች እየመጡ ነው‼ 📌በግብፅ ዘንድ አዲስ ስጋት ፈጥሯል። ​ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የውሃ ሀብቷን በመጠቀም ተጨማሪ ሦስት የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦችን ለመገንባት ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የሚጠቅሱ ዘገባዎች በግብፅ ዘንድ አዲስ ስጋትና ውጥረት መፍጠራቸው ተገለጸ። ​📌 የግብፅ የውሃ ባለሙያዎች አዳዲሶቹ ፕሮጀክቶች አገራቸው ያለችበትን የውሃ እጥረት ሊያባብሱት እንደሚችሉ በመግለጽ፣ ያለ ቅድመ ስምምነትና ጥናት የሚከናወን ማንኛውም ግንባታ ተቀባይነት እንደሌለው አስታውቀዋል። ​📌 የታቀዱት ሦስት አዳዲስ ግድቦች በአጠቃላይ እስከ 10 ጊጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም ሊኖራቸው እንደሚችል ዘገባዎች ያመላክታሉ። ​📌 ኢትዮጵያ በበኩሏ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ልማቷ ለኢኮኖሚ እድገቷ ወሳኝ መሆኑንና በታችኞቹ የተፋሰሱ አገራት ላይ ጉዳት የማድረስ ዓላማ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]