ባልና ሚስት ህፃን አግተው 5 ሚሊዮን ብር ጠየቁ ተይዘው በጽኑ እስራት ተቀጡ‼
ባልና ሚስት ህፃን አግተው 5 ሚሊዮን ብር ጠየቁ ተይዘው በጽኑ እስራት ተቀጡ‼ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቤት ሠራተኝነት ከተቀጠረች በ10ኛው ቀን የ4 ዓመት ሕፃን አግታ ከባለቤቷ ጋር በመሆን 5 ሚሊዮን ብር የጠየቀችው መታደል ታደሰ እና ባለቤቷ መሠረት አየለ በጽኑ እስራት ተቀጡ። 📌 የአዲስ አበባ ፖሊስ ከደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ ጋር በመተባበር ባደረገው ክትትል ተከሳሾቹን በደብረ ብርሃን ጫጫ ክፍለ ከተማ በቁጥጥር ስር በማዋል ሕፃኑን በጤና ለወላጆቹ አስረክቧል። 📌 የፍርድ ቤት ውሳኔ፦ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ተከሳሾቹን ጥፋተኛ በማለቱ፦ 📌 1ኛ ተከሳሽ (መታደል ታደሰ)፦ በ8 ዓመት ከ4 ወር ጽኑ እስራት፣ 📌2ኛ ተከሳሽ (መሠረት አየለ)፦ በ7 ዓመት ከ9 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወስኗል። ሕዝቡ የቤት ሠራተኞችን ሲቀጥር አስፈላጊውን ጥንቃቄ…
Read the full story at wasulife ↗