ኢራን በዮርዳኖስና ባህሬን የሚገኙ የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች ስትደበድብ አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃቶችን አጠናክራለች
ኢራን በዮርዳኖስና ባህሬን የሚገኙ የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች ስትደበድብ አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃቶችን አጠናክራለች የኢራን ጦር በኢራን ላይ ለተፈጸመዉ ጥቃት በሰጠዉ የአጸፋ ምላሽ በዮርዳኖስ እና በባህሬን በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮች ላይ ድሮኖችን መተኮሱን የሚገልጽ መግለጫ አውጥቷል።በባህሬን የነዳጅ ማከማቻ ታንኮች፣ ትላልቅ የመሳሪያ መጋዘኖች፣ የመኖሪያ ቦታዎች ኢላማ እየተደረገባቸው ሲሆን ኢራን አሸባሪ የአሜሪካ የጦር ሰፈር ኢላማ መደረጉን ትገልጻለች። ኢራን በዮርዳኖስ በሚገኘው አል-አዝራቅ የአሜሪካ የአየር ሰፈር ውስጥ በሚገኙ የአውሮፕላን መጠለያዎች፣ የጥገና ስፍራዎች እና የመኖሪያ ቦታዎች ላይ ጥቃት ፈጽማለች።እነዚህ ጥቃቶች የተጀመሩት የአሜሪካን እርምጃ ተከትሎ ምላሽ ለመስጠት ነዉ።አሜሪካ የሲስታን-ባልቼስታን እና ኩዜስታን ደቡባዊ ግዛቶችን ጨምሮ ሰባት የኢራን ግዛቶችን…
Read the full story at zena24now ↗