ታሪካዊው የዓለም አቀፍ የህዝቦች ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
ታሪካዊው የዓለም አቀፍ የህዝቦች ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው "አዲስ ዓለም፡ አፍሪካ የጋራ መፃኢ እድልን በመቅረፅ ረገድ" በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ ታሪካዊ ጉባኤ ላይ ከ700 በላይ የመንግስት መሪዎች፣ ዲፕሎማቶች፣ የቢዝነስ ባለሀብቶች እና የብዙሃን መገናኛ ባለሙያዎች ከመላው አፍሪካና ከሌሎች የዓለም ክፍሎች ይሳተፋሉ። ጉባኤው በአፍሪካ አህጉር ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን፣ ይህም አፍሪካ በዓለም አቀፍ የንግድ፣ የፈጠራ እና የህዝብ ዲፕሎማሲ ላይ ያላትን ማዕከላዊ ሚና የሚያንፀባርቅ ነው። ከጉባኤው አበይት ዝግጅቶች አንዱ "አንድነት"(unity) የተሰኘው ዓለም አቀፍ ዘመናዊ የኪነጥበብ ኤግዚብሽን ነው። ኤግዚብሽኑ ከ16 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ታዋቂ አርቲስቶችን የሚያካትት መሆኑን ብስራት ሬድዮ ሰምቷል። በተጨማሪም የአፍሪካና የዲያስፖራውን ታሪካዊ ቁርኝት የሚያሳይ…
Read the full story at zena24now ↗