የካሽ እጥረት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-24 10:46:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የካሽ እጥረት‼️ በትግራይ ክልል የጥሬ ገንዘብ እጥረት እጅግ በመባባሱ ምክንያት ማህበረሰቡ ጥሬ ገንዘብ ለማግኘት ተጨማሪ የኮሚሽን ክፍያ በመክፈል ገንዘብ ለመመንዘር መገደዱ ተገለጸ። ዋዜማ ራዲዮ ባወጣው ዘገባ መሰረት፣ ለችግሩ መባባስ ባንኮች በክልሉ ያላቸውን ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ ማዛወራቸው በዋነኝነት እንደ ምክንያት ተጠቅሷል። ​እንደ ዘገባው ገለጻ፣ በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች ውስጥ በቂ የጥሬ ገንዘብ ክምችት ባለመኖሩ ደንበኞች በሂሳባቸው ውስጥ ያለውን ገንዘብ አውጥተው መጠቀም ባለመቻላቸው ከፍተኛ እንግልት እየገጠማቸው ይገኛል። ​ይህን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ተከትሎ በክልሉ መደበኛ ያልሆነ የገንዘብ እንቅስቃሴ የተስፋፋ ሲሆን፣ ግለሰቦች እና ደላሎች በባንክ ሂሳብ የዲጂታል ገንዘብ የተቀበሉትን ያህል ጥሬ ገንዘብ ሲሰጡ፤ የተወሰነ የኮሚሽን ፐርሰንት…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]