በሀገሪቱ ወጥ የኾነ የሰሌዳ ቁጥር እንዲኖር ለማድረግ እየተሠራ ያለውን ሥራ በክልሉ ለመተግበር ዝግጅት ተደርጓል።
በሀገሪቱ ወጥ የኾነ የሰሌዳ ቁጥር እንዲኖር ለማድረግ እየተሠራ ያለውን ሥራ በክልሉ ለመተግበር ዝግጅት ተደርጓል። የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሸከርካሪዎች ታርጋ መቀየርን አስመልክቶ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የማስፈጸሚያ መሠረታዊ አቅጣጫዎች ሥልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) በአዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ የተሽከርካሪ ምዝገባን በቴክኖሎጅ በማዘመን የመንገድ ደኅንነትን የማረጋገጥ፣ የትራንስፖርት ስምሪት፣ ቁጥጥርን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ውጤታማ የማድረግ ዓላማ መያዙን ተናግረዋል። ለልዩ ልዩ ባለድርሻ አካላት ሥልጠና መስጠት አስፈላጊ ኾኖ ተገኝቷልም ብለዋል። በቀጣይም አተገባበሩ ላይ ከሠልጣኞች ትልቅ ኀላፊነት እንደሚጠበቅ ነው ያስገነዘቡት። በመላ ሀገሪቱ…
Read the full story at amharamassmedia ↗