9 የተሽከርካሪ ምርመራ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

WASULIFEneutral2026-07-24 11:08:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

9 የተሽከርካሪ ምርመራ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ 📌ባለስልጣን ዝርዝራቸውን ከመግለፅ ተቆጥቧል። የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በተደረገበት ምዘና ክፍተት በተገኘባቸው 9 የተሽከርካሪ ምርመራ ተቋማት ላይ እንደ ጥፋት ደረጃቸው ከፈቃድ ስረዛ እስከ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የሚደርስ እርምጃ መውሰዱን አታወቀ። በቴክኒክ ችግር ምክንያት የሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል በተደረገው ዝርዝር ቁጥጥር መሠረት፦ 📌2 ተቋማት፦ የከፋ ግድፈት በመገኘቱ ፈቃዳቸው ተሰርዟል። 📌3 ተቋማት፦ ለሦስት ወራት ታግደዋል። 📌2 ተቋማት፦ ለአንድ ወር ከሥራ እንዲታገዱ ተደርጓል። 📌2 ተቋማት፦ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። ባለስልጣን ዝርዝራቸውን ከመግለፅ ተቆጥቧል።ብቻ ህጋዊ አሰራርን የማስጠበቅና የእርምት እርምጃዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል እወቁልኝ ብሏል።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]