በአሜሪካና ሳዑዲ ዓረቢያ መካከል ስለተፈጸመው የኒውክሌር ስምምነት ምን እናውቃለን?

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-24 11:36:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአሜሪካና ሳዑዲ ዓረቢያ መካከል ስለተፈጸመው የኒውክሌር ስምምነት ምን እናውቃለን? ከሰሞኑ አሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ ለ30 ዓመታት የሚቆይ የሲቪል ኒውክሌር ትብብር ስምምነት ተፈራርመው ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ፣ ጉዳዩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ትኩረት ያገኘ ዓለም አቀፍ ጉዳይ ነበር። የመጀመሪያው ስምምነት የአሜሪካ የኒውክሌር ኩባንያዎች በሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ የኒውክሌር ማብላያዎችን እንዲገነቡ እና ቴክኖሎጂዎችን እንዲያቀርቡ መንገድ የሚከፍት ሲሆን፣ ሁለቱ ሀገራት በጋራ ጥናት ካደረጉ በኋላም በሳዑዲ ግዛት ዩራኒየም የማበልጸግ እድልን እንደሚያካትት ተገልጾ ነበር። ነገር ግን ስምምነቱ ይፋ መደረጉን ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኒውክሌር ተቆጣጣሪ ተቋም (IAEA) ድንገተኛ ፍተሻዎችን እንዲያደርግ የሚያስችለው ጥብቅ የቁጥጥር ውል (Additional Protocol)…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]