🗓️🗓️🗓️🎙️
🗓️🗓️🗓️🎙️ የሩሲያ እና የአፍሪካን ባህላዊ የሙዚቃ ቅንብሮችና ዜማዎች በአንድ ላይ በማዋሃድ የሚቀርብበት «Melodies of Unity» የተሰኘው ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የዓለም ሕዝቦች አሴምብሊ (World Peoples' Assembly) ከ RUDN ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ከ160 በላይ ከሚሆኑ ልዩ ልዩ ብሔረሰቦች የተጣጣሙ ሙዚቀኞች የሚያቀርቡት የሙዚቃ ድግስ እንዲሁም አዳዲስ የጋራ የሙዚቃ ሥራዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ለታዳሚ ይቀርባሉ። የመርሐግብሩ ዝርዝር መረጃ ፦ 📅 ቀን ፦ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (July 30, 2026) ⏰️ ሰዓት፦ ምሽት 12:00 ሰዓት (6:00 PM) 📍 ቦታ፦ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ ፓን አፍሪካን አዳራሽ (Pan African Hall) 🎫 መግቢያ፦ በነጻ (ነገር ግን የቦታው መጠን የተወሰነ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗