🚨 ሕገወጡ ሕወሃት የጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ፈረስ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-24 12:37:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚨 ሕገወጡ ሕወሃት የጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ፈረስ ነው። ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ዛሬም የሰላም ጥሪዎችን በመግፋት ዳግም ወደ ጦርነት እያመራ ነው። ቡድኑ ከተፈጠረበት የጥላቻ እና የጠላትነት ፖለቲካ ራሱን አላቆ ወደ መደበኛ እና ሰላማዊ የፖለቲካ ሥርዓት ለመሸጋገር ባለመቻሉ የውጭ ኅይሎች ኢትዮጵያን እንዲያፈርሱ እና ራሱንም በሕይወት ለማቆየት እየሠራ ይገኛል። 👉የውጭ ኅይሎች ጥምረት እና የቡድኑ ታሪካዊ አቋም የተቀናሽ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ማኅበር ፕሬዝዳንት ፲ አለቃ ደጀኔ ሸዋረጋ ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የኢትዮጵያን ጠንክሮ መውጣት ከማይፈልጉ ጸረ ኢትዮጵያ የውጭ ኅይሎች ጋር ጥምረት በመፍጠር ሀገሪቱን ወደ ማያባራ ጦርነት እና ትርምስ ለማስገባት እየሠራ ነው ብለዋል። ሕገ ወጥ ቡድኑ "አስተማማኝ የውጭ ኅይል አጋር አለን" ማለቱ ይህንን ዕቅድ በይፋ ያሳየበት እንደኾነም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]