🌾🚜 በአማራ ክልል ከ5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሰራጭቷል።
🌾🚜 በአማራ ክልል ከ5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሰራጭቷል። ምርታማነትን ለማሳደግ ከሚከናወኑ ቁልፍ ተግባራት መካከል የግብዓት አቅርቦት በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ማድረግ አንዱ ነው። ይህንን እውን ለማድረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ለ2018/19 የመኸር እርሻ 8 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ አቅዶ እየሠራ ይገኛል። የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ የሺጥላ ፈቃዴ በ2018/19 የምርት ዘመን 945 ሺህ 961 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዶ መረጃው እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ 525 ሺህ 678 ኩንታል ለዞኑ ቀርቧል ብለዋል። በምርት ዘመኑ ከ641 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የገለጹት ኀላፊው ከዚህ ከ28 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ግብ…
Read the full story at amharamassmedia ↗