እናት ፓርቲ በዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት “የሽብር፣ የ አጥፍቶ ጠፊነት ተግባር” ነው በማለት አወገዘ
እናት ፓርቲ በዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት “የሽብር፣ የ አጥፍቶ ጠፊነት ተግባር” ነው በማለት አወገዘ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት የሰዎች ሕይወት ያለፈበት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን በመግለጽ እናት ፓርቲ ጥቃቱን አወገዘ። ፓርቲው አክሎም ህዝብ ለማገልገል የተቋቋሙ ተቋማት ለህዝቡ “ጅምላ ጨራሽ” እየሆኑ ነው ብሏል። ፓርቲው በዛሬው ዕለት ባወጣው ወቅታዊ መግለጫ እንዳመለከተው፣ ጥቃቱ የተፈጸመው ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ረፋድ አራት ሰዓት ላይ እንደሆነም ገልጿል። በጥቃቱ ምክንያት ሁለት መነኮሳት እናቶች ወዲያውኑ ሕይወታቸው አልፏል ያለ ሲሆን፣ 14 እናቶች ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በመካነ ሰላም እና…
Read the full story at addis_news ↗