ትራኦሬ በሳውዲ አረቢያ የሸሪዓ ትምህርት የሚማሩ የቡርኪናፋሶ ተማሪዎች ዜግነት ሊነጠቅ እንደሚችል አስፈራርተዋል‼
ትራኦሬ በሳውዲ አረቢያ የሸሪዓ ትምህርት የሚማሩ የቡርኪናፋሶ ተማሪዎች ዜግነት ሊነጠቅ እንደሚችል አስፈራርተዋል‼ "የሸሪያ ህግ ለማጥናት ሳውዲ አረቢያ ሄዳችሁ ወደ ሀገር ቤት እንዳትመለሱ" በማለት የቡርኪና ፋሶ መሪ ኢብራሂም ትራኦሬ ያስተላለፉት ጠንካራ ትእዛዝ በብዙዎች ዘንድ አከራካሪነቱን ቀጥሏል። መሪው ሲናገሩ "እኔ ራሴ የሃይማኖቱ ተከተይ ነኝ፤ እያንዳንዱ ዜጋም የመረጠውን ሃይማኖት የመከተል ሙሉ መብት አለው" ብለዋል። "ነገር ግን ሀገራችንን ሊያሳድግ የሚችል የቴክኖሎጂ እውቀት ከመቅሰም ይልቅ የሸሪያ ህግን ማጥናት መርጣችኋል፤ ስለዚህም ባላችሁበት ቆዩ" ብለዋል። ይህ የትራኦሬ አቋም የእምነትን ዋጋ የሚቀንስ ሳይሆን የአፍሪካን ወቅታዊ የልማት ክፍተት የሚያሳይ ነው የሚሉ አስተያየቶች ቢኖሩም፣ በተቃራኒው ደግሞ አፍሪካ በእርግጥም ብቃት ያላቸው የሃይማኖት ምሁራን ያስፈልጓታል…
Read the full story at wasulife ↗