በአዲስ አበባ በቅርቡ ከባድ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም ሊጀምር መሆኑን ቤአኤካ አስታወቀ
በአዲስ አበባ በቅርቡ ከባድ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም ሊጀምር መሆኑን ቤአኤካ አስታወቀ ቤአኤካ ቢዝነስ ግሩፕ ሻክማን ከተባለዉ ዓለም አቀፍ የአዉቶሞቲቭ አምራች ኩባንያ ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ ገበያ ያቀረባቸውን የኤሌክትሪክ እና የተፈጥሮ ጋዝ ተሽከርካሪዎችን ለዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ደንበኞች አስተዋዉቋል ። በቅርቡ ወደ ሀገር ዉስጥ የሚገቡ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩና እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሂደት ላይ መሆናቸዉን የቤአኤካ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሚካኤል ካሳ መናገራቸውን ብስራት ሬዲዮ ሠምቷል ። በአጭር ጊዜ ዉስጥ በአዲስ አበባ ላይ የእነዚህን መኪኖችን የመገጣጠም ስራ ይጀምራል ተብሏል። ኩባንያው ምርቶቹን ከማቅረብ ባሻገር አስተማማኝ የዋስትና ፣የጥገና አገልግሎት ፣የቴክኒክ ድጋፍ እና የመለዋወጫ አቅርቦትን ማመቻቸቱን ጨምሮ ገልጿል ። ኩባንያዉ ለገበያ የሚያቀርባቸዉን…
Read the full story at zena24now ↗