የአፍሪካን ሕዝቦች የሚያስተሳስረው ፓን አፍሪካን ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
የአፍሪካን ሕዝቦች የሚያስተሳስረው ፓን አፍሪካን ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትንና አህጉራዊ ትብብርን ለማጠናከር ያለመው “ወርልድ ፐብሊክ ሰሚት አፍሪካ” ጉባኤ በመጪው ሳምንት ከሐምሌ 22 እስከ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ ይካሄዳል። መቀመጫውን ሞስኮ ያደረገው “ወርልድ ፒፕልስ አሴምብሊ” ከግሎባል ሰርቭ እና ግሎባል ብላክ ሴንተር ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ ታላቅ አህጉራዊ መድረክ ላይ ከ700 በላይ የመንግሥት መሪዎች፣ ዲፕሎማቶች፣ ወጣቶች፣ ምሁራንና የሲቪል ማህበራት ተወካዮች ይሳተፋሉ። የጉባኤው አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ያኒና ዱቤይኮቭስካያ እንደገለጹት፤ መድረኩ የአፍሪካ ሀገራት እርስ በእርስ እና ከቀረው ዓለም ጋር ያላቸውን ግንኙነት በስፖርት፣ በባህልና በትምህርት…
Read the full story at addis_news ↗