የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተቋማዊ ሪፎርም ተጠናክሮ ቀጥሏል
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተቋማዊ ሪፎርም ተጠናክሮ ቀጥሏል ሁለንተናዊ ሀገራዊ ለውጡን መነሻ ያደረገው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተቋማዊ ሪፎርም ለተከታታይ ዓመታት በውጤታማነት መቀጠሉ የተረጋገጠ ሲሆን፣ በ2019 በጀት ዓመትም ይህንኑ አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ ተቀምጧል። ኮርፖሬሽኑ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ውይይቱን በቢሾፍቱ ከተማ ለሁለት ቀናት አካሂዷል። በዚህ የግምገማ መድረክ በበጀት ዓመቱ የተቀመጠውን ዕቅድ 97 በመቶ ማከናወን መቻሉ የተገለፀ ሲሆን፣ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በገቢ ዕድገት፣ በቤት ልማት፣ በመስፈጸም አቅም እና በቤት አስተዳደር ረገድ የተከናወኑት ሥራዎች የተቋሙን አጠቃላይ የለውጥ ጉዞ ማረጋገጣቸው ተጠቁሟል። በተጨማሪም የሕዝብና የመንግስት ጥቅም ለማስጠበቅ በፍርድ ቤት…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗