📢የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት🎯
📢የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት🎯 ነገ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች:- ✅ከጠዋቱ 1:00 – 11:00 👉ገርጅ መብራት ሃይል፣ ጃክሮስ፣ የረር ሆስፒታል፣ ጎሮ፣ ICMC ሆስፒታል፣ እስኩል ኦፍ ቱሞሮ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ መሪ መስጅድ፣ ሳፋሪ እና ፉሪ፣ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2:00 – 9:30 👉ሆለታ፣ ህዳሴ፣ መናገሻ፣ ቡረዩ ከተማ አስተዳደር፣ ቡራዩ ኢንዱስትሪ መንደር እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2:00 – 6:00 👉ደብረ ብርሃን ከተማ ውሃ አቅርቦት፣ አልዩ አምባ፣ ሃኪም ግዛው ሆስፒታል፣አስራት ወ/ኢየሱስ ካምፓስ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 2:00 – 12:00 👉መቀሌ ቀበሌ 18፣ ዲያስፖራ ሰፈር፣ ቀዳማይ ወያነ፣ ማጅክ ትምህርትቤት፣ ደብረ ዳሞ፣ አብርሃ ካስት፣ ሃውልቲ ሰማታት፣ DW ቢሮ፣ ፕላኔት ሆቴል…
Read the full story at zena24now ↗