የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ ሀብት ወደ 35 ቢሊዮን ዶላር አድጓል።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-24 16:42:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ ሀብት ወደ 35 ቢሊዮን ዶላር አድጓል። ⚫ ሦስቱ ሴት ልጆቻቸው በዋና ዋና የድርጅቱ ቁልፍ ቦታዎች ላይ እየሰሩ ነው። በመካከለኛው ምስራቅ በተፈጠረው ውጥረት ምክንያት የዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የማዳበሪያ ዋጋ መጨመሩን ተከትሎ የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት የሆኑት አሊኮ ዳንጎቴ ሀብት ወደ 35 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ብሏል። የባለሃብቱ አሊኮ ዳንጎቴ ሀብት በዚህ ዓመት ብቻ በ17% መጨመሩን ነው የብሉምበርግ የቢሊየነሮች ዝርዝር መረጃ የሚያመላክተው። እኚህ ቢሊየነር የሚያስተዳድሩት የዳንጎቴ ግሩፕ በነዳጅ ማጣሪያ፣ በማዳበሪያ እና በሲሚንቶ ኢንዱስትሪዎች ላይ ኢንቨስትመንቶች ዓመታዊ ገቢውን በአምስት እጥፍ በማሳደግ እስከ እ.ኤ.አ 2030 ድርጅቱን 100 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ተቋም ለማድረግም አቅዷል። ከዚህ ጀርባ የባለሃብቱ ሦስት ሴት…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]