“ህወሃት ከሻአቢያ ጋር በመተባበር ትግራይን ወደ ጦር ምድጃ ውስጥ እያስገባት ነው” —ጌታቸው ረዳ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-24 16:47:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ህወሃት ከሻአቢያ ጋር በመተባበር ትግራይን ወደ ጦር ምድጃ ውስጥ እያስገባት ነው” —ጌታቸው ረዳ‼️ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የህወሃት አመራር የትግራይን ህዝብ ወደ ሌላ ጨካኝ ጦርነትና ውድመት እየመራው ነው ሲሉ አጥብቀው ከሰሱ። “የህወሃት ቅሪቶች” የትግራይን ህዝብ ወደ ተጨማሪ እሳት እየወረወሩ ነው ብለዋል። ቡድኑ የትግራይን ሀብት እያባከነ እና ወታደራዊ ግጭት እየጋበዘ ነው ብለዋል። አመራሩ ትግራይን እንደገና የጦር ሜዳ ለማድረግ ከኤርትራ መንግስት (ሻአቢያ)፣ ከጄኔራል አል-ቡርሃን እና ከተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች ጋር ወታደራዊ ስምምነቶችን እንደፈፀመ ከሰዋል። በ2014 ወታደራዊ ስብሰባዎች ላይ የተወሰዱትን ውሳኔዎች በመጥቀስ ዶ/ር ደብረፅዮንን “ጦርነትን በማሸነፍ ብቻ የሚያምን አላዋቂ አመራር” ሲሉ ገልጸውታል። በቅርቡ ወደ ኤርትራ በመሄድ ወታደራዊ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]