ጦርነቱ ወደማቀርበት ደረጃ ላይ ደርሷል❓

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-24 16:47:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጦርነቱ ወደማቀርበት ደረጃ ላይ ደርሷል❓ በትግራይ ድንበር ላይ የሚደረጉ ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ጦርነት የማይቀርበት ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑን የሚያሳዩ ምልክቶች አሉ። 🔺ዋና ዋና ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፡ 📌የሀገር መከላከያ ሰራዊት (ENDF) ከዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ጋር በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ትግራይ ድንበር አካባቢ እየገቡ ይገኛሉ። ድሮኖችም መረጃ ለመሰብሰብ እና ለመከታተል በአካባቢው በተደጋጋሚ እየበረሩ ነው። 📌#ህወሃትም በራያ አካባቢ ከባድ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች እያደረገ ሲሆን አዳዲስ ሰልጣኞችን የያዙ ተሽከርካሪዎች እንደ ተጨማሪ ኃይሎች እየገቡ ይገኛሉ። በሁለቱም ወገኖች በድንበር እና በወታደራዊ ሰፈሮች ላይ ያለው ከፍተኛ ዝግጅት ክልሉ ወደ ሌላ ጦርነት ሊገባ እንደሚችል ያሳያል። 'ትልቁ ጀግንነት ጦርነትን መጀመር ሳይሆን ማስቀረት ነው"(የቻይናዊያን አባባል)።…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]