አዲሱ ሠሌዳ አማራ ክልል‼

WASULIFEneutral2026-07-24 17:08:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲሱ ሠሌዳ አማራ ክልል‼ በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን አዲስና ወጥ የተሽከርካሪዎች ታርጋ ቅየራ በክልሉ ለመተግበር የሚያስችል ሥልጠና ለባለድርሻ አካላት መስጠት መጀመሩን የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ከ135 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የሚገኙ ሲሆን፣ ሂደቱ ግልፅ ባይሆንም ባለቤቶቻቸው አዲሱን ታርጋ ከመውሰዳቸው በፊት አሮጌውን እንዲመልሱ ይደረጋል ተብሏል። አዲሱ አሰራር ቀደም ሲል የነበረውን በየክልሉ የተከፋፈለ ኮድ በማስቀረት በመላ አገሪቱ ወጥ ሰሌዳ እንዲኖር የሚያደርግና ማጭበርበሮችን የሚያስቀር መሆኑ ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]