በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በጓንጓ ወረዳ በጣለው ከባድ ዝናብ በቤትና በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በጓንጓ ወረዳ በጣለው ከባድ ዝናብ በቤትና በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ በአማራ ክልል በሚገኘው በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በጓንጓ ወረዳ በሰሜን ደገራ ቀበሌ ነፋስና በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ በቤትና በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የጓንጓ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። በዞኑ በጓንጓ ወረዳ በጣለው ኃይለኛ የዝናብ፣ የነፋስና የበረዶ ድብልቅ ምክንያት በአካባቢው በሚገኙ አርሶ አደሮች ቤትና ሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ጽሕፈት ቤቱ ይፋ ያደረገው መረጃ ያመለክታል። የጓንጓ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አበባው አምሳል እንደገለጹት፣ በደረሰው ጉዳት ምክንያት መሬት ባዶውን ወይም ፆም እንዳያድር ሁሉም የግብርና ባለሙያዎች በየአካባቢው ተገኝተው ክስተቱን በመከታተል ለአርሶ አደሮች አስፈላጊውን ሙያዊ ምክረ ሃሳብና ድጋፍ…
Read the full story at addis_news ↗