የብር ኮንትሮ ባንድ በትግራይ‼

WASULIFEneutral2026-07-24 19:23:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የብር ኮንትሮ ባንድ በትግራይ‼ 📌በጦርነት ስጋት መቀሌ የጥሬ ብር እጥረት አጋጠመ‼ 📌73 ጥሬ ብር በ100 ዲጅታል ብር እየተመነዘረ ነው ተብሏል በትግራይ ክልል የጦርነት ድባብ እየታየ እንደሆነ ከከፍተኛ ኃላፊዎች ጭምር እየሰማን ነው። የጥሬ ገንዘብ እጥረት እስከ 27 በመቶ የኮሚሽን ክፍያ እያስከፈለ ይገኛል ተብሏል። ጥሬ ገንዘብ ከአፋር እና ከአማራ አዋሳኝ አካባቢዎች በገንዘብ አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ወደ ክልሉ እየገባ በኮሚሽን እየተሸጠ ይገኛል። በዚህም መሰረት፡ 📌አነስተኛ ጥሬ ገንዘብ የሚፈልጉ ነዋሪዎች ከ5 እስከ 15 በመቶ ኮሚሽን ይከፍላሉ። 📌በወርቅ ማውጣትና በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ አካላት ደግሞ እስከ 27 በመቶ የሚደርስ ከፍተኛ ኮሚሽን ለመክፈል ተገደዋል። 📌በተጨማሪም ቀደም ሲል ተረጂዎችን በጥሬ ገንዘብ ይደግፉ የነበሩ የረድኤት ድርጅቶች አሁን ላይ ድጋፉን በባንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]