አሜሪካ በኢትዮጵያ ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ውይይት አካሄደች።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-24 19:54:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ውይይት አካሄደች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ ጋር በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የጋራ ውይይት መርተዋል። ውይይቱ የንግድ ዲፕሎማሲን ማጠናከር፣ የገበያ ተደራሽነትን ማስፋት እና በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የአሜሪካ ኩባንያዎች ፍትሃዊ የንግድ ሁኔታ መፍጠር ላይ ያተኮረ ነበር። አምባሳደር ማሲንጋ ግልጽ፣ ተጠያቂነት ያለውና ሊገመት የሚችል የንግድ አካባቢ መፍጠር የአሜሪካን ኢንቨስትመንት ለመሳብና በግሉ ዘርፍ የሚመራ የኢኮኖሚ እድገት ለማፋጠን ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል። በመድረኩ ላይ የአሜሪካ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]