የራቁታቹን ፎቶ በሶሻል ሚድያ እለቃለሁ በማለት አስፈራርቶ ክብረ ንጽህና የገረሰሳ እና የግብረስጋ ድፍረት በደል ወንጀል የፈጸመው ተከሳሽ በፅኑ እስራት ተቀጣ

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-24 20:01:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የራቁታቹን ፎቶ በሶሻል ሚድያ እለቃለሁ በማለት አስፈራርቶ ክብረ ንጽህና የገረሰሳ እና የግብረስጋ ድፍረት በደል ወንጀል የፈጸመው ተከሳሽ በፅኑ እስራት ተቀጣ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 7ኛ ወንጀል ችሎት የቀረበው ተከሳሽ ፀጋዬ ሲሳይ ስዩም እንቁላል ፋብሪካ ይገዙ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው መኖሪያ ቤቱ የ14 አመት እድሜ ያላቸውን የግል ተበዳዬችን ‹‹ላስጠናችሁ›› በማለት ለእህቱ ልጅ በማስጠራት በ2018 ዓ.ም የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ስለፈጸመባቸው በዐቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡ ተከሳሽ ግንቦት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 10፡00 ሲሆን በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ልዩ ቦታው እንቁላል ፋብሪካ ይገዙ ሜዳ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ውስጥ የ14 አመት እድሜ ያላትን የግል ተበዳይ ‹‹ላስጠናሽ›› ብሎ በማስጠራት እና ከወንጀል ድርጊቱ በፊት ገላዋን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]