ጂኦፖለቲካዊ ተጽዕኖው ከፍ እያለ የመጣው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል

WELCOMEneutral2026-11-01 06:19:35 UTC
AdYour ad here[email protected]
ጂኦፖለቲካዊ ተጽዕኖው ከፍ እያለ የመጣው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል

አዲስ አበባ ጥቅምት 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በፈረንጆቹ 2018 ከተቋቋመ በኋላ አሁን ወቅት ተቋማዊ አቅሙን በከፍተኛ ደረጃ እያሳደገ ይገኛል የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በታሪክ በምሥራቅ አፍሪካ እና በቀይ ባህር ቀጣና ላይ ከፍተኛ ዝና ግርማ ሞገስ እና ጠንካራ ወታደራዊ አቅም የነበረው የጦር ኃይል ክፍል ነበር በ948 ዓ.ም የተገነባው የኢትዮጵያ ሮያል ባህር ኃይል ወይም … The post ጂኦፖለቲካዊ ተጽዕኖው ከፍ እያለ የመጣው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]