ኢትዮጵያ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም አላት የቱሪዝም ባለሙያዎች
አዲስ አበባ ጥቅምት 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት አሉ በአእዋፍ ጥናትና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች የአዕዋፍ ሳይንቲስትና የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ባለሙያው ይልማ ደለለኝ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከፍተኛ የአዕዋፍ ዝርያ ካላቸው ሀገራት በ4ተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ይናገራሉ በአጠቃላይ በሀገራችን ከ872 በላይ የአእዋፍ ዝርያዎች እንዳሉና ከነዚህ … The post ኢትዮጵያ ከፍተኛ የአዕዋፍ ቱሪዝም አቅም አላት የቱሪዝም ባለሙያዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗