ማንቼስተር ሲቲ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናገደ

WELCOMEneutral2026-11-01 06:19:35 UTC
AdYour ad here[email protected]
ማንቼስተር ሲቲ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናገደ

አዲስ አበባ ጥቅምት 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን 1 ለ 0 ተሸንፏል ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ያሲን አያሪ የብራይተንን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል ውጤቱን ተከትሎም ብራይተን ነጥቡን ወደ 19 ከፍ ሲያደርግ ማንቼስተር ሲቲ የሊጉ መሪነቱን የሚያጠናክርበትን እድል አባክኗል በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች ቦርንማውዝ ሊድስን 2 ለ 0 … The post ማንቼስተር ሲቲ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናገደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]