ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

WELCOMEneutral2026-11-01 06:19:35 UTC
AdYour ad here[email protected]
ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ ጥቅምት 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልና ወንጀለኞች ተላልፈው እንዲሰጡ ለማድረግ ዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂን ልትተገብር ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እንዳሉት ዓለም አቀፍ ወንጀሎች በቴክኖሎጂ የታገዙና ውስብስብ በሆኑበት ዘመን ዓለም አቀፋዊ ወንጀሎች ለመቆጣጠርና ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ለማዋል … The post ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የዓለም አቀፍ የተጓዦች ትስስር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]