ህገ ወጡ ህወሓት ይሙት ፍቀዱለት
የፍርስራሹ ህወሓት ቡድን የጦርነት ዛር ተነስቷል ደም ካልጠጣ የማይረካው ጨካኝ ስብስብ ምድር ጠባው ሰማይ ካልቧጠጥኩ እያለ ነው የትግራይ ክልልን ህዝብና መዋቅር አግቶ ይዞ እልቂት እና ጦርነት ማወጅን የሰርክ ተግባሩ አድርጓል የትግራይ ህዝብ ጦርነት በቃኝ ሰላም ይሁን እያለ ተማጽኖውን ቢያሰማም ህገ ወጡ ህወሓት ግን ሰላም እምቢኝ ጦርነት ይሁንልኝ ብሎ እየፏለለ ነዉ በመቃብር አፋፍ ላይ ያሉት አረጋዉያን 8230 The post ህገ ወጡ ህወሓት ይሙት ፍቀዱለት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗