ከሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ 490 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
160 አዲስ አበባ ሐምሌ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ከሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ 490 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ አፈፃፀም እና የ2019 ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ሶፊያ ካሳ (ዶር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ከሆርቲካልቸር ምርቶች የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት 8230 The post ከሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ 490 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗