አረንጓዴ አሻራ ለንብ ሀብት ልማት
አዲስ አበባ ሐምሌ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአስርት ዓመታት በፊት ከ40 በመቶ በላይ የነበረው ጠቅላላ የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ከጊዜ ወደጊዜ ጥበቃን ካለማግኘት ከ 3 በመቶ በታች አሽቆልቁሎ ነበረ ከደን ሽፋን ማሽቆልቆል ጋረ ተያይዞ የውሀ አካላት መቀነስ የአየር ንብረት መዛባት የመሬት ምርታማነት መቀነስ በተለይም ደግሞ የእጽዋት ብዝሀ ህይወት አደጋ ላይ ወድቆ ነበር የእጽዋት ብዝሀ-ህይወት መመናመን 8230 The post አረንጓዴ አሻራ ለንብ ሀብት ልማት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗