ከግማሽ ሚሊየን በላይ የትግራይ ወጣት ወደ መሀል ሀገር ሸሽቷል ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ
አዲስ አበባ ሐምሌ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን በመላው የትግራይ ክልል የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳ እያካሄደ መሆኑን ተከትሎ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ወጣቶች ወደ መሀል ሀገር ሸሽተዋል ሕገወጡ ቡድን በክልሉ ውስጥ በርካታ አፋኝ እና ሰብዓዊ መብቶችን የሚጥሱ ሕጎችን አውጥቶ እንቅስቃሴውን የሚቃወሙትን እያሰረ ይገኛል ቀደም ሲል በሰሜን ኢትዮጵያ የህግ ማስከበር ጦርነት ወቅት በትግራይ ቴሌቪዥን ዋነኛ 8230 The post ከግማሽ ሚሊየን በላይ የትግራይ ወጣት ወደ መሀል ሀገር ሸሽቷል 8211 ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗