የስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት ቱሪዝምን ያጠናክራል እንዳሻው ጣሰው (ዶር)

WELCOMEneutral2026-07-25 06:21:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት የቱሪዝም ስራችንን ያጠናክራል አሉ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በተከናወኑ ተግባራት ላይ ያተኮረ ምክክር ተካሂዷል እንዳሻው ጣሰው (ዶር) በምክክር መድረኩ 8230 The post የስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት ቱሪዝምን ያጠናክራል 8211 እንዳሻው ጣሰው (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]