በኢትዮጵያ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን ከ75 በመቶ በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ ሐምሌ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ አጠቃላይ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን 75 ነጥብ 59 በመቶ ደርሷል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶር) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው ሃብታሙ ኢተፋ (ዶር) በዚህ ወቅት እንዳሉት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የገጠርና ከተማ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን 8230 The post በኢትዮጵያ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን ከ75 በመቶ በላይ ደረሰ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗