ወጣቶችን በክህሎት በማብቃት በመዲናዋ ሁለንተናዊ የልማት ጉዞ ለማሳተፍ እየተሰራ ነው ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ሐምሌ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶችን በክህሎት በማብቃት በመዲናዋ ሁለንተናዊ የልማት ጉዞ ለማሳተፍ እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመተባበር የሚያስገነባውን የስማርት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ግንባታን ባስጀመሩበት ወቅት ኮሌጁ በዲጂታሉ ዓለም ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን ለማፍራት ያስችላል ብለዋል እንዲሁም ሥራ 8230 The post ወጣቶችን በክህሎት በማብቃት በመዲናዋ ሁለንተናዊ የልማት ጉዞ ለማሳተፍ እየተሰራ ነው 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗