መነጋገሪያ የሆነው ቪዲዮ‼️
መነጋገሪያ የሆነው ቪዲዮ‼️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ስልጠና ተከትሎ የተለቀቀው ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ከላይ የሚታው ቪዲዮ ወታደራዊ ስልጠና ሲሆን ይህ ስልጠና ከደን ቅጠል ጋር በመመሳሰል (Leafe Mimicry) ከድሮን ጥቃት ለማምለጥ የተደረገ ያለ ስልጠና ነው ተብሏል። Leafe mimicry በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ተግባራዊ ተደርጎ እንደነበር ይነገራል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗