መነጋገሪያ የሆነው ቪዲዮ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-25 10:03:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

መነጋገሪያ የሆነው ቪዲዮ‼️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ስልጠና ተከትሎ የተለቀቀው ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ከላይ የሚታው ቪዲዮ ወታደራዊ ስልጠና ሲሆን ይህ ስልጠና ከደን ቅጠል ጋር በመመሳሰል (Leafe Mimicry) ከድሮን ጥቃት ለማምለጥ የተደረገ ያለ ስልጠና ነው ተብሏል። Leafe mimicry በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ተግባራዊ ተደርጎ እንደነበር ይነገራል። Via : አዩዘሀበሻ @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]